Skip to main content

የኢንዱስትሪ ፕሮሞሽን፣ የአደረጃጀትና የአቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት

የኢንዱስትሪ ፕሮሞሽን፣ የአደረጃጀትና የአቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት ማለት የአሰራር ስርአት ክፍተት፣ የፕሮሞሽን ስራ፣ የመረጃ አገልግሎት፣ የአደረጃጀት፣ የስልጠና፣ የሰው ሃይል አቅርቦት፣ የተሞክሮ ማስፋት፣ የዕድገት ደረጃ ሽግግር አገልግሎት ድጋፍ ጥያቄ እንደ ግብዓት በመቀበልና የአሰራር ስርዓት በመዘርጋት፣ ህጋዊ ዕውቅና በመስጠት፣ በስልጠና አቅማቸው እንዲገነባ በማድረግ፣ የሰው ሃይል አቅርቦት በማቅረብ፣ ተሞክሮ በማስፋትና የዕድገት ደረጃ ሽግግር እንዲያደርጉበማድረግ በሀገር አቀፍና አለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆኑና ለሀገር ኢኮኖሚ ግንባታ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ የሚያበረክቱ ኢንተርፕራይዞች እንዲፈጠሩየሚያደርግ ዳይሬክቶሬት ነው፡፡