የማስፈጸም አቅም ግንባታና የገበያ ልማት ዳይሬክቶሬት
የማስፈጸም አቅም ግንባታና ገበያ ልማት ዳይሮክቶሬት የኢንተርፕራይዞችን ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ፤ ዘመናዊ የግብይት ስርዓት በመዘርጋት፤ የተመረቱ ምርቶች እና የሚሰጡ አገልግሎቶች የጥራት ደረጃቸውን ጠብቀው በአካባቢ፣ በክልልና በአገር አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ምርትና አገልግሎታቸውን በማስተዋወቅ፤ የገበያ መረጃ በመቀበልና በመስጠት፣ ገበያ ትስስር በመፍጠር ድጋፋዊ ክትትል በማድረግ በአገርና ዓለም አቀፍ ገበያ ውስጥ በጥራት ተዋዳዳሪና በቁ ኢንተርፕራይዞችን የሚያዘጋጅና ውጤታማ የሚያደርግ የሥራ ሂደት ማለት ነው፡፡
ወልቂጤ , ኢትዮጵያ
011 365 9189