ተልዕኮ ራዕይና እሴት
ራዕይ
በክልላችን በ2022 በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ የሆኑ አምራች ኢንተርፕራይዞች ተፈጥረው በገጠርና በከተማ በተፈጠረ የስራ እድል የህብረተሰቡ የኢኮኖሚ እድገት ተረጋግጦ ማየት ነው፡፡
ተልእኮ
በገጠርና በከተሞች ዘላቂ የሥራ ዕድል ፈጠራ የድጋፍ ማዕቀፎችን በማጠናከርና ለኢንተርፕራይዞች መስፋፋት ምቹ ከባቢ ሁኔታ በመፍጠር የዘርፉን የቴክኖሎጂ አቅም ማሳደግ እና የሥራና ገበያ ተጠቃሚነትን ከፍ በማድረግ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ ነው፡፡
ዕሴቶች
አሳታፊና ቅንጅታዊ አሰራር፣
አገልጋይነት
የማያቋርጥ ለውጥና መሻሻል፣
ሌብነትን መፀየፍ፣
ግልፀኝነትና ተጠያቂነት፣
አካታችነት
በስራ ውጤት ብቻ መመዘን፣
መረጃን ለልማት ማዋል፣
ወልቂጤ , ኢትዮጵያ
011 365 9189