የስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ዳይሬክቶሬት
ከተለያዩ የትምህርት ተቋማት ተመርቀው የሚወጡ ምሩቃን፣ ስራ ፈላጊ ሴቶችና ወጣቶች፣ ለስራ ብቁና ዝግጁ የሆኑ አካል ጉዳተኞች፣ በተለያየ ምክንያት ትምህርታቸውንና ስራቸውን ያቋረጡ፣ ከኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም የተመረቁ እንዲሁም ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎችን፣ የአመለካከት፣ የግንዛቤና የስልጠና ስራዎችን በመስራትና የዕድገት ደረጃን መሰረት ያደረገ ዘርፈ ብዙ ድጋፍ በመስጠት ውጤታማ ኢንተርፕራይዞችና ባለሃብቶች በማብቃት ለድህነት ቅነሳና ለኢኮኖሚ ግንባታ የበኩላቸውን ድርሻ የሚጫወቱ ኢንትርፕራይዞችን የሚያለማ የስራ ሂደት ማለት ነው፡፡
ወልቂጤ , ኢትዮጵያ
011 365 9189