የገጠር ወጣቶች ጥናትና አደረጃጀት ዳይሬክቶሬት
በአዳዲስ የፈጠራ ስራዎችና በነባር የስራ ክፍተቶች ላይ ከዕድገቱ ጋር ተመጣጣኝ የሆኑ ፓኬጆችን ጥናት በማካሄድ፣ በገጠር የሚገኙ ስራአጥ ወጣቶችን በመለየትና መረጃዎችን በማሰባሰብ፣ የተፈጠሩ የስራ ዕድሎች ላይ ግንዛቤ በማስጨበጥ፣ የአሰራር ደንብና መመሪያማኑዋሎች በማዘጋጀት፣ የመስሪያ መሬትና መሸጫ ቦታዎች እንድለዩ ማመቻቸት፤ ብድር በማመቻቸትና በማሰራጨት፣ ስራአጥ ወጣቶችን በጊዜያዊና ተፋሰስ ልማት በቋሚ ተግባራት የማደራጀት አገልግሎቶችን የሚያከናዉን የሥራ ሂደት ነዉ፡፡
ወልቂጤ , ኢትዮጵያ
011 365 9189