Skip to main content

የገበያ ሊዝ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት

የፋይናንስ፣የማሽነሪ ሊዝ ፋሲሊቴሽንና የገበያልማት ዳይሬክቶሬት ማለት የአሰራር ስርአት ክፍተት፣ የመረጃ፣ የግንዛቤ፣ የቁጠባ፣ የማሽነሪ ሊዝ አቅርቦት፣ የስራ ማስኬጃ ፋይናንስ፣ የገበያ ትስስር ድጋፍ ጥያቄ እንደ ግብዓት በመቀበልና የአሰራር ስርዓት የመዘርጋት፣ ግንዛቤ በመፍጠር፣ ቁጠባ በማስቆጠብ፣ የማሽነሪ ሊዝ ተጠቃሚ በማድረግ፣ የስራ ማስኬጃ ፋይናንስ በማመቻቸትና የገበያ ትስስር በመፍጠር በሀገር አቀፍና አለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆኑና ለሀገር ኢኮኖሚ ግንባታ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ የሚያበረክቱ ኢንተርፕራይዞች እንዲፈጠሩ የሚያደርግ ዳይሬክቶሬት ነው፡፡