Skip to main content

የገቢ ማስገኛና የገበያ ትስስር ዳይሬክቶሬት

ወጣቶችን በሰብል፤ በእንስሳት ሃብት ልማት እና  ከግብርና ውጪ በሆኑ የገቢ ማስገኛ ተግባራት ላይ በተሟላ ግብዓት (የንድፈ-ሃሳብና የክህሎት ስልጠና በመስጠት፤ የሊዝ መሳሪያዎችንና ተስማሚ ቴክኖሎጅዎች ወዘተ...) በማቅረብና አጠቃቀሙን በማስተማር ማሰማራት)፤ የዕለት-ተዕለት ድጋፍና ክትትልን በማካሄድ፣ የምርት ጥራትና ምርታማነትን በማሳደግ፣ ዕሴት በመጨመር ፣ የምርት ማስተዋወቅና የገበያ ትስስር በመፍጠር፤ የሂሳብ አመዘጋገብና ፋይናንስ አስተዳደር፤የኦዲት አገልግሎት የመስጠትና የማመቻቸት፣ የተሰራጨ ብድርን የማስመለስና በየፓኬጁ ለይቶ ምርጥ ተሞክሮዎችን የመቀመርና የማስፋት፤ የትግበራ ምዘና በማካሄድ ወደ ቀጣይ ደረጃ ዕድገት ማሻጋገርና ከሽግግሩም በኃላ ተገቢውን ድጋፍ የመስጠት ተግባራትን የሚያከናዉን የሥራ ሂደት ነዉ፡፡