የጥቃቅን ማኑፋክቸሪንግ ልማት ዳይሬክቶሬት
የጥቃቅን ማኑፋክቸሪንግ ልማት ዳይሮክቶሬት የመረጃ አገልግሎት፣ የግንዛቤ ማስጨበጥና የጥሬ ዕቃ አቅርቦት፣ የሀገር ዉስጥ የኢንዱስትሪ እና ዩኒቨርስቲ / ምርምር ተቋማት/ ትስስር በመፍጠር በቴክኖሎጂዎች ማስተሳሰር፣ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን፣ የብቃት ምዘና (COC) እና ተስማሚ ቴክኖሎጂ ሽግግር ከቴ/ሙ/ት/ስ/ተቋማት፣ ከዩንቨርሲቲዎች እና ምርምር ተቋማት ድጋፍ እንዲያገኙ እና የማምረቻ ማሽነሪ አቅርቦት ከካፒታል ዕቃዎች ፋይናንስ አቅርቦት አክሲዮን ማህበር እንዲቀርብላቸዉ የማመቻቸት አገልግሎቶችን የሚያከናዉን የሥራ ሂደት ነዉ፡፡
ወልቂጤ , ኢትዮጵያ
011 365 9189